
አስቸኳይ መልዕክት ከሃይቅ እስጢፋኖስ የታፈኑ መነኩሴ ወደ አአ ታፍነው እየተወሰዱ መሆኑ ተሠማ! ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ አሁን ደ/ሲና ምሳ እየበሉ ነው። ስለዚህ ከጣርማ በር ጄምሮ ፍተሻ ይደረግ!! አፋኙ ሃይል ማን እንደሆነ አልታወቀም። እባክህን አስቸኳይ ድምፅ ሁንላቸው። መነኩሴዋ ዕድሜያቸው 25/26 ይደርሳል!! ደ/ብርሃን ያላችሁ የፀጥታ አካላት እንድደርስላቸው ይሁን። የህዝብ ማመላለሻ መኪኖችን ጨምሮ ፍተሻ ይደረግ ሌላ መንግስታዊ አሻጥር በህዝበ ክርስቲያን ላይ ቆርጦ ተነስቷል ሲሉ የአሻራ የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post