You are currently viewing አስቸኳይ መረጃ እስቴ ..‼️‼️ እስቴ ላይ ሰፍሮ የነበረው የኦህዴድ ፈርጣጭ ገዳይ ሰራዊት በታይፎድ እና ሀተት በሽታ ሲማቅቅ ከርሞ በፋኖ አይቀጡ ቅጣት ከመቀጣቱ በፊት ህመሙ ከአቅሙ በላይ…

አስቸኳይ መረጃ እስቴ ..‼️‼️ እስቴ ላይ ሰፍሮ የነበረው የኦህዴድ ፈርጣጭ ገዳይ ሰራዊት በታይፎድ እና ሀተት በሽታ ሲማቅቅ ከርሞ በፋኖ አይቀጡ ቅጣት ከመቀጣቱ በፊት ህመሙ ከአቅሙ በላይ…

አስቸኳይ መረጃ እስቴ ..‼️‼️ እስቴ ላይ ሰፍሮ የነበረው የኦህዴድ ፈርጣጭ ገዳይ ሰራዊት በታይፎድ እና ሀተት በሽታ ሲማቅቅ ከርሞ በፋኖ አይቀጡ ቅጣት ከመቀጣቱ በፊት ህመሙ ከአቅሙ በላይ ሲሆንበት ከተማውን ለቆ ወጥቷል ሲሉ ምንጮች ለመረጃ ቲቪ ተናገሩ። ይህን ተከትሎም ነበልባሉ ፋኖ ህዝብን እና ሀገርን የከዱ እና ከገዳዩ ሰራዊት ጋር የተባበሩ ባንዳ ፖሊስ እና ሚኒሻን በማጽዳት ላይ መሆናቸው ተነግሯል። እስካሁን ከ20 በላይ ክላሽ እና አንድ ዲሽቃ የማረኩ ሲሆን የሞቱ ፖሊስ እና ሚሊሻዎችም እንዳሉ ተገልጿል። በአሁን ሰዓት አንዳቤት ሰርጎ የገባው የኦህዴድ ገዳይ ሰራዊት ወደ እስቴ እየተጓዘ እንደሆነ እና ፋኖዎችም በተጠንቀቅ የተከታተሉ እየጠበቁት እንደሚገኙም ገልጸዋል። ኢንተርኔት ስለማሰራ በየአካባቢው ደውላችሁ ለማድረስ ሞክሩ። ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https://www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi

Source: Link to the Post

Leave a Reply