#አስቸኳይ መረጃ ኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ ሆሮጉዱሩ (አሻራ ሚዲያ የካቲት27/2013 ዓ•ም ባሕርዳር) በሆሮጉዱሩ አቤደንጎሮ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ህዝቡን እየጠፈጨፉ መሆኑ ተሰማ። በአሁኑ ሰዓት…

#አስቸኳይ መረጃ ኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ ሆሮጉዱሩ (አሻራ ሚዲያ የካቲት27/2013 ዓ•ም ባሕርዳር) በሆሮጉዱሩ አቤደንጎሮ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ህዝቡን እየጠፈጨፉ መሆኑ ተሰማ። በአሁኑ ሰዓት…

#አስቸኳይ መረጃ ኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ ሆሮጉዱሩ (አሻራ ሚዲያ የካቲት27/2013 ዓ•ም ባሕርዳር) በሆሮጉዱሩ አቤደንጎሮ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ህዝቡን እየጠፈጨፉ መሆኑ ተሰማ። በአሁኑ ሰዓት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን አቤ ደንጎሮ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በነዋሪዎች ላይ በከፈቱት ተኩስ በርካታ አማራዎች እንደተገደሉ ከቦታው የሚውወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንመለሳለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply