አስቸኳይ መረጃ Breaking News ( Read in English under the Amharic version) የኢትዮጵያ ሕዝብ ለነፃነትህ ተነስ! አሜሪካ ኢትዮጵያን ለመውረር ዝግጅት ላይ መሆኗ ተሰምቷል። Breaking News – The Biden Administration is making the century’s Mistake. The US army is preparing to attack Ethiopia.

•••••••••••••••=================ጉዳያችን / Gudayachn News=================አሜሪካኖች ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተን ኢትዮጵያን ካልወጋን ብለዋል። ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሆኑ ወታደሮችን ወደ እሥራኤል በብዛት እያስገቡ ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ ለማዝመት ልዩ ልምምድ እያደረጉ ነው የሚል መረጃም አለ። ጀርመን የሚገኘው የአሜሪካ ጦርም ወደ ኢትዮጵያ ሊሄድ ስለሚችል በተጠንቀቅ እንዲቆም መታዘዙን መረጃዎች ያሳያሉ። ዩኤስ ኤይድም ከኢትዮጵያ እንዲወጣ ትእዛዝ ደርሶታል። በልዩ ልዩ ፕሮፓጋንዳ ስላልተሳካውን መንግሥትን የማንበርከክ ተልዕኮ "ኢትዮጵያ ውስጥ ሰብአዊ ቀውስ ተፈጥሯል" በሚል ምክንያት ጦር

Source: Link to the Post

Leave a Reply