
#አስቸኳይ መረጃ_እሰቴ አሁን በዚህ ሰዓት እስቴ መካነ እየሱስ ከተማ ውስጥ የጨበጣ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል። ሰለሆነም ሁሉም በያለበት እንዲያግዝ ጥሪ ተደርጓል። የደብረታቦሩ መንገድ ይዘጋ ተብሏል። ይደረግ የገባው አይወጣም! ብለዋል እሰቴ። የእስቴ ህዝብ ከፋኖወች ጎን በመቆም መንጋውን እነድትደመስስ ጥሪ ተደርጓል። #ንስር ብሮድካስት ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https:www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi
Source: Link to the Post