አስቸኳይ! የተፈናቃዮችን ችግር ለመፍታት እና በከተሞች የሰራተኛው ኑሮ ለማሻሻል መንግስት ቀላል የሆኑ 3 ቁልፍ ሥራዎችን በፍጥነት ይስራ!

አስቸኳይ! ===========የጉዳያችን መልዕክት===========ኢትዮጵያ ያለፈውን፣አሁን ያለችበትን እና መጪውን በሚገባ ፈትሻ ወደፊት ለመሔድ የመንደርደርያዋ ጊዜ አሁን ነው። ፖለቲካ መንግስትን መቃወም ብቻ አድርጎ የሙሉ ጊዜ ሥራ መሆን የለበትም።መንግስትም የስልጣን ወንበር ላይ በመቀመጡ ሁሉ ነገር አልጋ በአልጋ ነው፣ኢትዮጵያ ፀሓይ በፀሓይ ነች የሚል ንግግሮች መቀነስ አለበት።የድኅነት መጠኑ ቀላል አይደለም። በቀላሉ ስሌት ሁሉ ነገር እንዳለ ሆኖ ቢሆን እንኳን ህዝቡ ያለበት ቀላል የኑሮ ትግል አይደለም።በኢትዮጵያ ግን ነገሮች ሁሉ እንዳሉ አይደሉም።ከባድ የጦርነት እና የኮቪድ ወረርሽኝ ውስጥ አልፈናል። በኢትዮጵያ የሚሰሩ

Source: Link to the Post

Leave a Reply