አስከሬን ከብቦ እየዘፈነ፣ሃይማኖት ከፍሎ እየፈነጠዘ እና አጼ ዮሃንስ የሞቱለትን ሰንደቅ ዓላማ እያወረደ እንደጣኦት አምልኩኝ ባዩ ሽብርተኛው ህወሓት እና የካቲት 11

ሽብርተኛው ህወሓት በትግራይ በህዝቡ ውስጥ ከፍተኛ ፍርሃት ፈጥሯል።ፍርሃቱ የተፈጠረው የትግራይ በህወሓት በግድ መለየት አዲስ ቅስፈት ይዞ ይመጣል የሚል ወሬ በሰፊው በትግራይ እየተዛመተ መምጣቱ መሆኑን  አስተማማኝ መረጃ ያላቸው እየተናገሩ ነው።ጉዳያችን / Gudayachnዓለም ለልማት ይፋጠናል።ህዝቦች ከችግር ለመውጣት ይፍጨረጨራሉ።መሪዎች ህዝባቸውን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ ሌት ከቀን እንቅልፍ አጥተው ያድራሉ።ባለፈው ግማሽ ክፍለዘመን ውስጥ ቻይና በሚልዮን የሚቆጠሩ ዜጎቿን ከድህነት አላቃ ከመካከለኛ ገቢ እስከ ሚልዬነር አድርሳለች። ደቡብ ኮርያ ከድህነት ወጥታለች።ብራዚል እና ህንድ ድንቅ እድገት አሳይተዋል።ይህ ሁሉ የሆነው

Source: Link to the Post

Leave a Reply