“አስከፊ ከኾነው የተመፅዋችነት እሳቤ የምንወጣበት ነባራዊ ሁኔታን ለመፍጠር እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ሀገሪቱን ከተረጂነት ለማውጣት የቀየሰውን ስትራቴጂ ስኬታማ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የአማራ እና ኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ገልጸዋል። የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ መሪዎች በምዕራብ አርሲ ዞንና በሻሸመኔ ከተማ የሌማት ትሩፋት እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር እና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አብዱ ሁሴን አስከፊ ከኾነው የተመፅዋችነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply