
አስደሳች ዜና! በዛሬው ዕለት በካሊፎርኒያ ሎሳንጀለስ ከአሜሪካው አምባሳደር ማይክ ሐመር ጋር የሚደረገው ውይይት የአማራ ማህበር በሰሜን አሜሪካ (AAA) በብዙ ድካም የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። ስለሆነም ይሄን አጋጣሚ በመጠቀም ህዝባችን መላው የአማራ ተወላጅ በፍፁም ጨዋነት በአማራ ህዝብ ባህል፣ ስነልቦና እና ሥነስርዓት ተቀብሎ አስተናግዶ በጨዋነት የአማራን ህዝብ በሚመጥን ደረጃ ጥያቄዎችን አቅርቦ መወያየት ላይ ማተኮር እንዳለባቸው ተገልጿል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post