አስደናቂዋ ክብርት ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ግብፅ በኢትዮጵያ አንፃር በአፍሪካ ለመቆለፍ የሞከረችውን ዲፕሎማሲ አንድ በአንድ እየተረተሩት ነው።

ክብርት ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴጉዳያችን/Gudayachn >> ከጽሁፉ ስር አንድ ወጣት ታንዛንያዊ በክብርት ፕሬዝዳንት ጉብኝት ተደስቶ ጉብኝቱን በቪድዮ ያቀናበረውን ይመልከቱ።የአንደኛ  እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ ሊሴ ገብረማርያም የፈረንሳይኛ ትምህርት ቤት ተምረዋል።በመቀጠለም በፈረንሳይ ሀገር የሚገኘው ሞንትፒለር ዩንቨርስቲ ተምረዋል።ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከአምባሳደር ዮዲት እምሩ ቀጥለው ሁለተኛ ሴት ኢትዮጵያዊ አምባሳደር ናቸው።በአምባሳደርነት በሴኔጋል መቀመጫቸውን አድርገው የማሊ፣ከፕቨርድ፣ጊኒ ቢሳው፣ጋምብያ እና ጊኒ አምባሳደር ሆነው አገልግለዋል።በጅቡቲ አምባሳደርነታቸው ደግሞ የኢጋድ ተጠሪ

Source: Link to the Post

Leave a Reply