አስደንጋጭ ሰበር መረጃ !

አስደንጋጭ ሰበር መረጃ፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለህዝብ እልቂትና ለሀገር መፍረስ መንስኤ የሆነው ፋሺስቱ ዓብይ አህመድ እንዲወገድ ጥሪ ያስተላለፉትን ብጹዕ አቡነ ሉቃስ አውግዛ መግለጫ ካላወጣች መጪውን የጥምቀት በዓል እንድታከብር እንደማይፈቅድ የኦሮሙማው ቡድን መግለጹን ብጹዕ አቡነ አብርሃም ገለጹ። እነ አዳነች አቤቤ አብይ ተሰድቦ ጥምቀትን አታከብሩም ብለው መዛታቸውም ተነግሯል። ይህ ሁሉ የሳጥናኤሉና ስልጣን ጥመኛው ዳንኤል ክብረት ሴራ መሆኑ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply