አሸባሪው የሸኔ ቡድን በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃቶችን እየፈፀመ እንደሚገኝና መንግሥት ሕግን እንደሚያስከብር የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት አስታወቁ፡፡

ባሕር ዳር: ሕዳር 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የሸኔ ቡድን ከጊዜ ወደ ጊዜ የተለያዩ ጥቃቶችን በንጹሃን ዜጎች ላይ እየፈፀመ እንደሚገኝና መንግሥት ሰላማዊ አማራጭን ሲከተል ቢቆይም አሁን ላይ ሕግን እንደሚያስከብር የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት አስታውቀዋል። ችግሩን ዘላቂነት ባለው መንገድ ለመፍታት እንደሚሠራም ተናግረዋል።   ለአራት ቀናት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የመከረው የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ተጠናቋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply