“አሸንፈን ሠላምን፣ አንድነትንና ልዕልናን ማምጣት እንድንችል ኢትዮጵያ አፋርን መሆን አለባት” ሙዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በአፋር ክልል በሠመራ ከተማ ያዘጋጀው 13ኛው “ስለ ኢትዮጵያ” የፓናል ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የመወያያ ጽሁፍ ያቀረቡት ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት “ኢትዮጵያ አፋር ትሁን” ሲሉ ሃሳባቸውን አቅርበዋል። ብዙ ጊዜ ወደ ምዕራቡ ወደ ምሥራቁ ሄደን እውቀት ለመቅሰም የምናደርገውን ጥረት ያህል ወደ ማህበረሠባችን ገብተን ባህሉንና ያለውን ጥበብና እውቀት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply