አሻራ መረጃ (ታህሳስ 28፣ 2013ዓ.ም) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የተፃፈበት ብር አትቀበሉ አላልኩም፡፡ ተጋኖ የተተረጎመ ነው ብሏል፡፡ አጠቃላይ የብር አያያዝን በተመለከተ ሰፊ ማብራሪ…

አሻራ መረጃ (ታህሳስ 28፣ 2013ዓ.ም) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የተፃፈበት ብር አትቀበሉ አላልኩም፡፡ ተጋኖ የተተረጎመ ነው ብሏል፡፡ አጠቃላይ የብር አያያዝን በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ እሰጣለሁም ብሏል፡፡ ለሁሉም ባንኮችም አስረድቻለሁ ብሏል፡፡ የብሄራዊ ባንክን ደብዳቤ ከምስሉ መመልከት ይቻላል፡፡… ብዙዎች ትንሽም የቀለም ጠብታ ያረፈበትን ብር አንቀበልም እያሉ መሆኑን አሻራ ተመልክቷል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply