#አሻራ መረጃ ታፍነው ወደ ነፋስ መውጫ የተወሰዱት የአሻራ ጋዜጠኞች የፌስቡክ አካውንታቸው በፀጥታ ኃይሎች እየተበረበረ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። ስለሆነም በግል ፌስቡክ አካውንታቸው ለሚለቀ…

#አሻራ መረጃ ታፍነው ወደ ነፋስ መውጫ የተወሰዱት የአሻራ ጋዜጠኞች የፌስቡክ አካውንታቸው በፀጥታ ኃይሎች እየተበረበረ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። ስለሆነም በግል ፌስቡክ አካውንታቸው ለሚለቀቅ ማንኛውም መረጃ የጋዜጠኞች አለመሆኑን እንገልፃለን ። አሻራ ሰሜን አሜሪካ

Source: Link to the Post

Leave a Reply