#አሻራ መረጃ ( አሻራ ሚዲያ፣ጥር፣14/2013 ዓ•ም ባህርዳር) በዛሬው እለት ከመተከል ለተፈናቀሉ አማራዎች ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው 9ሚሊዮን ብር የሚገመት እርዳታ አደረጉ ተብሎ በማህ…

#አሻራ መረጃ ( አሻራ ሚዲያ፣ጥር፣14/2013 ዓ•ም ባህርዳር) በዛሬው እለት ከመተከል ለተፈናቀሉ አማራዎች ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው 9ሚሊዮን ብር የሚገመት እርዳታ አደረጉ ተብሎ በማህ…

#አሻራ መረጃ ( አሻራ ሚዲያ፣ጥር፣14/2013 ዓ•ም ባህርዳር) በዛሬው እለት ከመተከል ለተፈናቀሉ አማራዎች ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው 9ሚሊዮን ብር የሚገመት እርዳታ አደረጉ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ ሲሰራጭ ውሏል። አሻራ ሚዲያ እርዳታውን በተመለከተ ባደረገው ማጣራት መሰረት ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ይሄን መረጃ እስካጠናቀርነው ሰዓት ድረስ ለመተከል ተፈናቃዮች ያደረጉት እርዳታ አለመኖሩን ለማረጋገጥ ችለናል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply