አሻራ መረጃ 4.5 ቢሊየን የሚያወጣው የአቶ በላይነህ ክንዴ ፌቨላ የዘይት ምርት ወደ አገልግሎት ገባ፡፡ የዘይት ፋብሪካው ምርቱን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ ያደርሳል፡፡ በተመሳሳይ በ99…

አሻራ መረጃ 4.5 ቢሊየን የሚያወጣው የአቶ በላይነህ ክንዴ ፌቨላ የዘይት ምርት ወደ አገልግሎት ገባ፡፡ የዘይት ፋብሪካው ምርቱን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ ያደርሳል፡፡ በተመሳሳይ በ99…

አሻራ መረጃ 4.5 ቢሊየን የሚያወጣው የአቶ በላይነህ ክንዴ ፌቨላ የዘይት ምርት ወደ አገልግሎት ገባ፡፡ የዘይት ፋብሪካው ምርቱን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ ያደርሳል፡፡ በተመሳሳይ በ991 ሚሊየን ብር የሪችላንድ የአቶ ሙላት ወደ አገልግሎት ገብቷል፡፡ የዘይት ምርት ከውጭ በማስገባት ኢትዮጵያ በዓመት ከ460 ሚሊየን ዶላር በላይ ኢትዮጵያ ወጭ እንደምታደርግ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡ ምርቱ ይሄን የሚተካ ነው ተብሏል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply