አሻራ ሚዲያ በላሊበላ ተገኝቶ #ከጀግናው_ብ/ጄ_አሳምነው_ፅጌ #እናት ጋር የገና በዓልን በቤታቸው ለማክበር ዘይት፥ ስኳር ፣ቡና ፣በግ እና 50 ሽህ ብር እንዲሁም የኢትዮጵያዊነት መገለጫ…

አሻራ ሚዲያ በላሊበላ ተገኝቶ #ከጀግናው_ብ/ጄ_አሳምነው_ፅጌ #እናት ጋር የገና በዓልን በቤታቸው ለማክበር ዘይት፥ ስኳር ፣ቡና ፣በግ እና 50 ሽህ ብር እንዲሁም የኢትዮጵያዊነት መገለጫ የሆነውን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ጋቢ ለስጦታ ይዘን በቤታቸው ተገኝተናል። ሙሉ ዝግጅቱን ከሰዓተታት በኋላ በዩቱዩቭ ቻናላችን ይጠብቁ!!! አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን!!!!!!

Source: Link to the Post

Leave a Reply