
#አሻራ ሰበር መረጃ አክቲቪስት ቲና በላይ እንደታፈነች ታወቀ። አክቲቪስት ቲና በላይ በአሁኑ ሰዓት ባህር ዳር 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ እንደምትገኝ ታውቋል። በዶር ይልቃል ከፋለ፣ አቶ ተመስገን ጥሩነህና ጀነራል አበባው ታደሰ የሚመራው አፋኝና ገዳይ ኃይል የሚይዘው የሚጨብጠው ያጣ ይመስላል። የአማራ ህዝብ ትግል ያሸንፋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post