#አሻራ እውነት ! አቶ በላይነህ ክንዴ እና አቶ ወርቁ አይተነው ግዙፋ የፋይናንስ ተቋም በባህርዳር ከተማ ሊገነቡ ነው የተባለው የውሸት መረጃ መሆኑን ከተለያዮ ምንጮች አረጋግጠናል። እንደ…

#አሻራ እውነት ! አቶ በላይነህ ክንዴ እና አቶ ወርቁ አይተነው ግዙፋ የፋይናንስ ተቋም በባህርዳር ከተማ ሊገነቡ ነው የተባለው የውሸት መረጃ መሆኑን ከተለያዮ ምንጮች አረጋግጠናል። እንደዚህ አይነት የቢዝነስ ተቋም ግንባታ እንኳን ተግባሩ ሐሳቡም እንደሌለ ከባህርዳር ከተማ አረጋግጠናል። በውሸት መረጃ ለህዝብ አጉል ተስፋ መመገብ ተገቢ ባለመሆኑ አሻራ በቀጣይም እውነትን ከውሸተኛ መረጃ እያጣራ መረጃ ያቀርባል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 youtube :- https://www.youtube.com/channel/UChir2nIy58hlLQRYyHIQeHA

Source: Link to the Post

Leave a Reply