አሻራ ጤና (ታህሳስ 27፣ 2013ዓ.ም) መድሃኒት ያላግባብ በማቋረጥ በየዓመቱ ከ700ሺ ሰዎች በላይ ይሞታሉ፡፡ በመድሃኒት ማቋረጥ የሚመጣው መድሃኒት ተላማጅ ህዋስ ከዓለማችን 10 ገዳይ…

አሻራ ጤና (ታህሳስ 27፣ 2013ዓ.ም) መድሃኒት ያላግባብ በማቋረጥ በየዓመቱ ከ700ሺ ሰዎች በላይ ይሞታሉ፡፡ በመድሃኒት ማቋረጥ የሚመጣው መድሃኒት ተላማጅ ህዋስ ከዓለማችን 10 ገዳይ በሽታዎች መካከል አንዱ ነው፡፡… በሀኪም የታዘዘን መረጃ ማቋረጥ ለማገርሸት፣ለቁስለት፣መድሃኒትን ለሚቋቋም በሽታ ሊዳርግ ይችላል ይላል የዓለም የጤና ድርጅት፡፡ በሀኪም የታዘዘለዎን መድሃኒት አያቋርጡ፡፡ በጤና እንዲውሉ አሻራ ጤነኛ ቀንን ይመኝላችኃለን፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply