You are currently viewing ''አሽር ቤት'' ======= መጽሐፏ በአጠቃላይ 46 አጫጭር ክፍሎችን ይዛለች። መጽሐፏ ብዙ ነገሯ ስለአብሮነት ነው። ስለማይጠገበው ልጅነት… ስለአሽር ቤት ልጆች … ስለቄስ ትምህርት…

''አሽር ቤት'' ======= መጽሐፏ በአጠቃላይ 46 አጫጭር ክፍሎችን ይዛለች። መጽሐፏ ብዙ ነገሯ ስለአብሮነት ነው። ስለማይጠገበው ልጅነት… ስለአሽር ቤት ልጆች … ስለቄስ ትምህርት…

”አሽር ቤት” ======= መጽሐፏ በአጠቃላይ 46 አጫጭር ክፍሎችን ይዛለች። መጽሐፏ ብዙ ነገሯ ስለአብሮነት ነው። ስለማይጠገበው ልጅነት… ስለአሽር ቤት ልጆች … ስለቄስ ትምህርት ቤት ልጆች … የምረቃው ፕሮግራምም ልክ እንደ መጽሐፉ አብሮነታችንን የምናሳይበት ነው። ሁላችሁንም ጋብዣችኋለሁ። እንዳትቀሩ። የፕሮግራሙ መግቢያ መጽሐፉ ነው። የመጽሐፉን የሽፋን ዋጋ ብር 290 ቀድማችሁ ገቢ በማድረግ ስክሪንሾት አድርጋችሁ በኢንቦክስ ስትልኩልኝ ኮድ እልክላችኋለሁ። በዚች ኮድ መጽሐፉን የምረቃው ቀን መውሰድና ፕሮግራሙን መታደም ትችላላችሁ። የምረቃ ቀን: የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 11 ቀን 2015 ሰዓት: ከጠዋቱ 2:30 – 6:00 ቦታ: ፒያሳ ሀገር ፍቅር ትልቁ አዳራሽ አካውንት ቁጥር: CBE 1000003155084 (Hawlet Ahmed Beshir)

Source: Link to the Post

Leave a Reply