አቃቂ ቃሊቲ አካባቢ የሚገኙ ሸዶች ላይ የእሳት አደጋ ተነስቷል፡፡ከስፍራው የሚገኙ የአይን እማኞች እንደነገሩን በእሳት አደጋው በትንሹ ሶስት ሸዶች የወደሙ ሲሆን በውስጣቸው የነበሩ ስራ ማሽነ…

አቃቂ ቃሊቲ አካባቢ የሚገኙ ሸዶች ላይ የእሳት አደጋ ተነስቷል፡፡

ከስፍራው የሚገኙ የአይን እማኞች እንደነገሩን በእሳት አደጋው በትንሹ ሶስት ሸዶች የወደሙ ሲሆን በውስጣቸው የነበሩ ስራ ማሽነሪዎችም በቃጠሎው ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡

በአሁኑ ቅት የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ለመቆጣጠር ጥረት እያደረጉ እንደሚገኙም ሰምተናል፡፡

እስካሁን የእሳት አደጋው መነሻ ምክንያትና ያደረሰው የጉዳት መጠን ገና እንዳልታወቀ በስፍራው የሚገኝ አንድ የእሳት አደጋ መከላከል ባለሙያ ነግሮናል፡፡

በአቤል ደጀኔ

ታህሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።

ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply