አቃቂ ገበያ እሳት ተነስቷልየእሳት  አደጋው በተለምዶ ቡቲክ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተከሰተ ሲሆን እጅግ በርካታ ሱቆች የሚገኙበት ነው።አደጋው እንደደረሰ በአካባቢው መብራት የጠፋ ሲሆን…

አቃቂ ገበያ እሳት ተነስቷል

የእሳት  አደጋው በተለምዶ ቡቲክ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተከሰተ ሲሆን እጅግ በርካታ ሱቆች የሚገኙበት ነው።

አደጋው እንደደረሰ በአካባቢው መብራት የጠፋ ሲሆን ባለንብረቶች ንብረት ካላወጣን እያሉ ሲሆን ፖሊስ ደግሞ ለማረጋጋት እየሞከረ ነው።

አደጋው ከተከሰተ 15 ደቂቃዎች ያስቆጠረ ሲሆን አሁን የእሳት አደጋ ሰራተኞች በቦታው ደርሰዋል ።

አቃቂ ገበያ  ከመርካቶ ቀጥሎ ትልቅ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት ነው።

@ ቢኒያም ፍርዳወቅ መረጃውን ከቦታው አድርሶናል ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply