“አቅማችን በፈቀደ መጠን እየተከታተልን ሌቦች ላይ እርምጃ መውሰድ አለብን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸውም ሙስና ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ምልከታ እንዳለውም ገልጸዋል፡፡ ሌብነት ነቀርሳ ነው፣ ሌባ ሰው ምንም ቢኾን ዋጋ የለውም፣ ሌብነት ትንሹም ኾነ ትልቁ መጥፎ ነው መጥፋት አለበት፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ሌብነት ልንዋጋው ይገባል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply