አበበ በለው በአማራ ሚዲያ? እንዴት ሆኖ?!

እንደ አገርም፣ እንደ ሕዝብም የገባንበትን የችግር ማዕበል በቅጡ የመረዳት ችግር እንዳለ የሚያመላክቱ ጉዳዮች አሉ። እነዚህን ጉዳዮች ባስቸኳይ ካላቆምን ውርደት በግል፣ በቤተሰብ፣ በቀዬና በአገር ደረጃ በደጅ ቆሞ እየጠበቀን ነውና “ግባ በለው” የማለት ያህል ይሆንብናል። ይህ ከሆነ ደግሞ ዕድሜ ልክ ቀና ማለት አይቻልም። እንግሊዞች ተንበርክከው እንደ ከብት ሳር እንደጋጡት እንኳን ዕድል የሚሰጥ የለም። ኢትዮጵያ ከዳር እስከዳር ተነስታ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply