አቡነ ሳዊሮስ ማናቸው ?

★ ” አቡነ” ሳዊሮስ ማናቸው ? ★ ★ ከሁለት ሴቶች ዲቃላ(ከሕጋዊ ጋብቻ ውጪ) የወለዱ ምንኩስናቸውን በዝሙት ያፈረሱ ሴሰኛ ሰው ናቸው።★ ★ ቅዱስ ሲኖዶስ በአስቸኳይ ከዲቁና እስከ ጵጵስና ያለው ሥልጣነ ክህነታቸውን ያንሳ!! ቤተክርስቲያን የዘማዊ መጫወቻ አይደለችም።★ “አባ” ሳዊሮስ በምዕራብ ሸዋ ዞን አዳበርጋ አዳዳ ባለወልድ የተወለዱ የሸዋ አማራ ሲሆኑ ቋንቋውን ስለሚችሉ ግን ኦሮሞ ነኝ ብለው ለኦሮሚያ ክልል ኮታ ማሙያ ጵጵስና የተሾሙ ሰው ናቸው፡፡ የቀድሞ ስማቸው አካለ ወልድ ሞገስ ነው፡፡ በምስካየ ኅዙናን ገዳም ሲያገለግሉ በምንኩስና እያሉ ከቀኖና ቤተክርስቲያን …

Source: Link to the Post

Leave a Reply