
ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post