አቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀውን አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ አደረገ፡፡

አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በኩል ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀውን አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም የመጀመሪያው አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር ችግር ፈች የኾኑ ሃሳቦች የተካተቱበት መኾኑ ተገልጿል፡፡ በውድድሩም የተቀመጡትን የመለያ መስፈርት ያሟሉ 180 ተወዳዳሪዎች ሀሳቦቻቸው በውድድሩ ተሳታፊ ለመኾን መመረጣቸው ነው የተብራራው፡፡ ከተመረጡት ውስጥ 126 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply