
አቢይ አህመድ ትግራይ አድፍጦ ሊወረኝ ሲል ለምእራባዉያን ጌቶቹ አቤት ብሏል —– አቢይ አህመድ ትግራይ አድፍጦ ሊወረኝ ነዉ። የሰላም ስምምነት የተባለዉ በትግራይ ሀይሎች ፈጽሞ እየተተገበረ አይደለም። የትግራይ ሀይሎች ትጥቃቸዉን ሳይፈቱ ቁጭ ብለዉ እጅግ አደገኛ ሁኔታን ደቅነዉብኛል ሲል በዚህ ደብዳቤዉ ለምእራባዉያን ጌቶቹ አቤት ብሏል። ——… እንከፍ ይላል የገጠር ሰዉ እንዲህ አይነት ሞኝ ሲያጋጥመዉ። ለመሆኑስ ህዉሃት እዉነት ትጥቁን ይፈታልናል ብላችሁ ቋምጣችሁ ነበር? ም ዕራባዉያንስ እዉነት ህዉሃት ትጥቁን እንዲፈታ ይፈልጉ መስሏችሁ ነበር ? ======= እንግዲህ በርቱ፥፥ ሁሉን ኬኛ ስትሉ ሁሉንም ልታጡት ነዉ። ትግራይ አይፋታችሁም። አማራ ጦር መዞባችሁዋል። እርትራን ከድታችሁዋታል እና ጥርስ ነክሳባችሁዋለች? ክፋት ርኩሰት የደም ሰዉ በከንቱ ማፍሰስ ሌሎች ነገዶችን ለማጥፋት መስራት ዉጤቱ ይሄዉ ነዉ።
Source: Link to the Post