አቢይ አህመድ አማራን በድሮን መደብደብ ጀምሯል።

ሰበር መረጃ:- አማራን እና ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳው የኦነግ ሸኔው መሪ አብይ አህመድ ከብአዴን ባንዳ ዞምቢዎች ጋር በመተባበር የአማራ ሕዝብን በድሮን መደብደብ ጀምሯል:: መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ዛሬ በሰሜን ሸዋ በራሳና በሸዋሮቢት ከፍተኛ የድሮን ድብደባ እየፈጸመ ነው:: በጎጃምም ከባህርዳር መስመር ወደ ማርቆስ አቅጣጫ በተለይም በምስራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን ወረዳ እንዲሁም አነደድ አካባቢ ፋኖዎችን ለመደምሰስ በሚል አያሌ ተጨማሪ የኦነግ ሰራዊት አስገብቶ ከፍተኛ ጦርነት በሕዝባችን ላይ መክፈቱ ታውቋል:: መላው ሕዝባችንም በነቂስ ወጥቶ መንገዶችን በድንጋይና በተለያዩ ቁሳቁሶች በመዝጋት በመከላከያ ስም …

Source: Link to the Post

Leave a Reply