
#አባቶች በሰዓት መግለጫ መስጠን አቁመው ውስጥ ውስጡን ስራ መሰራት አለባቸው ! ~~~ ሊቀ ሊቃውንት አባ ወልደ ትንሣኤ አባተ ~~~~~ ህዝብ ባዶጁን እየወጣ ማለቅ የለበትም:: ከፍተኛ በጀት በጅተው ወጣቱን ማደራጀት አለባቸው:: ሰንበት ትምህርት ቤቱን ውጣቱና ማህበረ ቅዱሳን እንዲተሳሰር ማድረግ ነው ። ወር ባልሞላ ጊዜ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ለመቆጣጠር እቅድ አላቸው ። በውጭ አገር አንድ ጠንካራ ሚድያ ያስፈልጋል። አገር ውስጥ ያለውን ሊዘጋው ይችላል። የቤተ ክርስቲያኑንም ባንክ አግዶ ለህገ ወጦቹ በጀቱን ሊያዙሩት ይችላል። መንግስት በሌለበት ሀገር መንግስት ይድረስልን ማለቱ ጠቃሚ አደለም። ሀገር እየፈረሰ ነው ያለው። ህዝበ ክርስቲያኑ ለመንግስት ግብር እንዳይከፍል ውስጥ ውስጡን መሰራት አለበት።ኦርቶዶክስውያን የሆኑ የፌድራል ፖሊሶች እንዲከዱ ወታደሩ እንድከዳ መሰራት አለበት። ወጣቱ ባዱጁን እየወጣ መሞት የለበትም። ራሱን እንዲከላከል ሲኖዶሱ አስፈላጊውን ትብበር ማድረግ ግዴታ ነው። ካህናቱ ቤት ለቤት እየዞሩ መንግስት በኦርቶዶክሳውያን ላይ ያወጀውን ጦርነት ማስረዳት አለባቸው። የስራ ማቆም አድማ ሁሉ መደረግ አለበት። ይሄው ነው ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post