
#አባ ሰረቀ ብርሀንን በህንድ አድርገው ወደ ሲዲኒ አውስትራሊያ እንዲመለሱ መደረጋቸው ተገለፀ‼ ሐምሌ 8 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ኢትዮጵያ ጋለሞታ ናት፤ከምላስህ ላይ ትፋት። ኢትዮጵያ ኤልዛቤል ነች እያሉ ኢትዮጵያን ሲሳደቡ እና አማራን ሲያብጠለጥሉ የነበረ መሆኑ ይታወሳል። የሰደቧትን ሀገር ተመልሰው የመጡት የኦርቶዶክስ ሲኖዶስን የመክፈል ሴራ ይዘው እንደነበር የተለያዩ የሚዲያ አውታሮች ሲዘግቡ ሰንብተዋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post