አብንን በተመለከተ ጥያቄዎች !

አብንን በተመለከተ ጥያቄዎች የምትጠይቁኝ አላችሁ:: አውቃለሁ ብዙ መደናገር አለ:: ድርጅቱ ስብሰባ አድርጎ የሚወስነውን ማየት ጠቃሚ ነው:: አቶ ጣሂር መሃመድና ወንድም በለጠ ሞላ የተሰጣቸውን ስልጣን ተርክበው ቃለ መሃላ አድርገዋል:: ያንንም በማድረግቸው እንደ ከሃዲ በአንዳንዶች እየተቆጠሩ ነው:: ያ ስህተት ነው:: የፓርቲው አባላት በሰሜን በህልውና ጦርነት ውስጥ ያሉ አሉ:: ተሰባስበው ስብስባዎች ማድረግ የሚችሉበት ሁኔታ እልነበረም:: ፓርቲው ተሰብስቦ ውሳኔ እስኪሰጥ በጊዚያዊነት ለመስራት መዘጋጀታቸው ችግር የለውም:: ፓርቲው ስብሰባ ሲያደርግ ከአራት ነገሮች አንዱ ነው ሊሆን የሚችለው ብይ አስባለሁ: 1) “ከብልፅግና ጋር …

Source: Link to the Post

Leave a Reply