አብንን ይምረጡ!

አማራ ሁሌም በጦርነት የሚያሸንፍ ህዝብ ነው። የአማራ ህዝብ ደካማ ጎን ሁሌም በጠመንጃ አሸንፎ ህግ በሌለበት አለም ለውሸት ህግ የሚሸነፍ ህዝብ መሆኑ ነው።የአማራ ህዝብ ዋናው ችግር “መንግስት” የሚባለውን ማንኛውንም አካል ያከብራል።አማራ ስናይፐርን በ17ኛው ክፍለ ዘመን ምንሽር ማርኳል። ግን ለዘመናት ያልተቋረጠ ችግሩ በሰላም ቀጠና ላይ ለተሸናፊዎች መልሶ በቃላት መሸነፉ ብቻ ነው። ጀግናው የአማራ ህዝብ አዴፓ የተባለ ሎሌ ተጣብቆበት መከራውን ሲበላ ኖሯል ። ይሄ ሊያበቃ ይገባል።አማራ አዴፓ የተባለ እንግዴ ልጅ አሽቀንጥሮ አብን የተባለውንና አምጦ የወለደውን ልጁን ይምረጥ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply