ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ በወቅታዊ ክልላዊ ጉዳዮች መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የአማራ ክልል ባለፉት ሳምንታት የፀጥታ ችግር ውስጥ እንደነበር ተናግረዋል። በክልሉ የተከሰተው ቀውስ ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት አስከትሏል። በተለይም በምሥራቅ ጎጃምና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች ከፍተኛ ጉዳት አስከትሏል ብለዋል። በፀጥታ መዋቅሩ፣ በሰላም ወዳዱ ሕዝብና በፖለቲካ መሪዎች የክልሉ የፀጥታ ሁኔታ ወደ […]
Source: Link to the Post