አብይ አህመድ በሀገር ላይ የሰራቸው ግፎች በመረጃ !

Wondwossen Teklu Woldhana  አብይ አህመድ በሀገር ላይ የሰራቸው ግፎች በመረጃ ላሳያችሁ:- ፩- ወርቅነህ ገበየሁንና ለማ መገርሳን ወደ ኤርትራ በመላክ ከኦነግ ጋር የተስማሙት ዐምሓራና ዐምሓራ ተናጋሪውን ከኦሮሚያ በማፅዳት የኦሮሞ ብቻ ማድረግ። ፪-የሀገሪቱን ስልጣን መጠቅለል – የሀገሪቱን መረጃና ደህንነት ከተመስገን ጥሩነህ ውጭ ያሉትን እስከታች ኦሮሞ ብቻ ማድረግ፣ – ጥበቃና ዋና መምሪያው በኦሮሞ እንዲመራ ማድረግ፣ – የውጭና የውስጥ ደህንነቱ በኦሮሞ እንዲመራ ማድረግ፣ – መከላከያ ከላይ እስከ ታችኛው በኦሮሞ እንዲመራ ማድረግ፣ – ሪፐብሊካን ጋርዱ በኦሮሞ እንዲመራ ማድረግ፣ – ፌደራል …

Source: Link to the Post

Leave a Reply