አብይ አህመድ ጦሩን ከትግራይ አስወጥቶ ለምን ወደ አማራ ክልል አስገባው ?

# የአብይ መግስት ተኩስ አቆሚያለሁ ካለ ጀምሮ ሕወሃቶች ግን ተኩስ አናቆምም ብለው ዉጊያ እያደረጉ ነው፡ በአሻጥር ፣ የአማራ ልዩ ኃይል በኋላ የመከላከያ ሰራዊት እንዲለቅ ታዞ ኮረምን ብሎም አላማጣን ፣ በአጠቃላይ እንዳለ ራያን ተቆጣጥረዋል። # ዉጊያውን ከራያ አልፎ ወደ አፋር ክልል ዞን አራት፣ አማራ ክልል ሰሜን ሸዋን እና ዋግመራ ዞን ወስደዉታል። በምስራቁ ግንባር ላለፉት 3 ቀናት ዉጊያ ሲደረግ የነበረው በነዚህ ቦታዎች ነበር። # በአሁኑ ወቅት በዋግመራ ዞን የአበርገሌን ወረዳ በሕወሃት ስር ነው ያለው።፡ቁጥሩ ቀላል የማይባል ኅዝብ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply