አብዮታዊ ዴሞክራሲ ፀረ ዴሞክራሲ ነው ተባለ

(ኢ.ፕ.ድ) ፡- የአብዮታዊ ዴሞክራሲ በተፈጥሮው ፀረ ዴሞክራሲ መሆኑ በ‹‹አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ››የውይይት መድረክ ላይ ተገለፀ።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የተፃፈው የ‹‹መደመር›› መፅሀፍን ይዘቶች አስመልክቶ ትናንት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት‹‹አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ››የውይይት መድረክ በተካሄደበት ወቅት፤የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ስርአት በተፈጥሮው ፀረ ዴሞክራሲያዊ መሆኑ ተጠቅሷል።
መደመርና ፖለቲካዊ እሳቤዎችን በተመለከተ ዳሰሳቸውን ያቀረቡት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የወቅታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፍስሀ ይታገሱ፣አብዮታዊ ዴሞክራሲ ከፊውዳሊዝም ወደ ሶሻሊዝም ስርአት መሸጋገሪያ ተደርጎ የተቀረፀ መሆኑን አስታውሰው፤ኢህአዴግ በተለይም ህወሃት በ1983 የሶቪየት ካምፕ መፍረስን ተከትሎ ስርአቱ ብዙ ርቀት እንደማያስኬደው ማወቁን ጠቅሰዋል፤በመሆኑም የተወሰነ ማስተካከያ በማድረግ የመርህና እሳቤ ለውጥ ሳይነካው ወደ ካፒታሊዝም ስርአት እንደቀየረው ተናግረዋል።
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/Ama/?p=21190
Image may contain: 7 people

Leave a Reply