አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች የ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ

አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ በኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት የተፈረጀው የህወሃት ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። በኮምቦልቻ ከተማ በመገኘት ደጋፋን በሃይሌ እና ዓለም ኢንተርናሽናል ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር…

Source: Link to the Post

Leave a Reply