አትሌት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ የ2014 ዓ.ም የበጎ ሰው ልዩ ተሸላሚ በመሆን ዛሬ ተሸልማለች።10ኛው የዓመቱ በጎ ሰው ዕውቅና እና ሽልማት መርሃ ግብር በዛሬው እለት በኢንተርሌግዥሪ ሆቴል ተ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/N6VR-iSbBPNnOSSgldMYyTlAVCO5OgfNzIzhKZqj4DJjl9NR6dghdZ3zYWE0HiT1JLaUY9f4Qn9P1ZZHPf8UJIEttLeJEdmRrT9OIgaYtO4yxaurZQ6LRIN46EDCKMpNxCkTb2r2ClD2VXiXq1dCV3uy2WabstWLJjXJA50v10mf6t2a-Y2K4t7h2XckLerYtnkCfPW4ZxTrYi4PUYuHTmQ3TEz_ss0fmMNKgztw6hn7FtXDMTGqwJ756PRP4SoJMGTi7-sekSqBF1HX0uQ5iRtvcs_XeeHz0TyMPm8h2Wl3VwYaHdlT_VpYLhd_NYOcIEJMVvC02ofmSke77OWqSw.jpg

አትሌት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ የ2014 ዓ.ም የበጎ ሰው ልዩ ተሸላሚ በመሆን ዛሬ ተሸልማለች።

10ኛው የዓመቱ በጎ ሰው ዕውቅና እና ሽልማት መርሃ ግብር በዛሬው እለት በኢንተርሌግዥሪ ሆቴል ተካሂዷል።

በመርሃ ግብሩ ላይም አትሌት ደራርቱ ቱሉ በስፖርቱ ዘርፍ አመራር ባስመዘገበችው የላቀ ውጤት የበጎ ሰዉ የዓመቱ ልዩ ተሸላሚ ለመሆን በቅታለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply