አቶ ልደቱ አያሌው – የህወሓት የተኩስ ሽፋን ሰጪ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ አቶ ልደቱ አያሌው የፖለቲካ ሂደቱ ሁሉ ለተመለከተ የሴራ ፖለቲካ ወራሽ ለመሆን የሚደክም ሰው መሆኑን እያስመሰከረ ነው።የኢትዮጵያን ችግር የተረዳበት ወይንም አውቆ ሊያታልለን የሚሞክርበት መንገድ ሁሉ የዕቃ ዕቃ ጫወታ እየሆነ ነው።ሌላውን ሁሉ ትተን ላለፉት ሦስት ዓመታት ብቻ ያለውን  በአጭር ዓረፍተ ነገር ለማስቀመጥ የነገሮች መዘባረቅ ያሳያል።ለውጡ እንደመጣ ወደ ፖለቲካው መጣሁ አለ፣ቀጥሎ ከፖለቲካ ወጣሁ አለ። በመቀጠል በኦኤምኤን ከጀዋር ጋር ቀርቦ ከመስከረም 30፣2013 ዓም በኃላ በኢትዮጵያ መንግስት የለም በሚል ንግግር ኢትዮጵያ ላይ እጅግ አደገኛ ጦር ወረወረ።መስከረም 30 አለፈ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply