አቶ መሃመድ ጀማል ከጉራጌ ዞን አስተዳዳሪነታቸው ተነሱ፡፡የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ላጫ ጋሩማ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ ሾሟል።ምክር ቤቱ ባካሄደው 4ዙር 8ኛ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/frNq6Yz824W75stR-SpoTsWete2yFR1ghSjwzfDpl41ZyC1LmLm_eUNXQo0NTvHmLwuOuimlVUBHxCdzUVI_nuNL_coDleZyjEAi2N80O_2gphe2LgTKRz6u596WvPqs4huKAOhyVjPL0Y1qa1rGoGruZntS89GAn88kTEkM2_K_mKbhYgNnZBHUO91xjY-8z-sL3r4FzH-THLAI6hEpLRi1prp976JEgdDzRR8q-rA6w278LrUWQZpRSxJ5WFwirUTBMF2WoEWItJZFShN61rY7oITpf8AzmQ3HEHEb0xaOvjze97-kW8vw0NMCMVIihJ0DkUjT5r417cMuMwMUig.jpg

አቶ መሃመድ ጀማል ከጉራጌ ዞን አስተዳዳሪነታቸው ተነሱ፡፡

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ላጫ ጋሩማ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ ሾሟል።

ምክር ቤቱ ባካሄደው 4ዙር 8ኛ አመት 10ኛ አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ላጫ ጋሩማ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ መሾሙ ታዉቋል፡፡
ምክር ቤቱ አቶ ላጫ ጋሩማ በአብላጫ ድምጽ በ9 ድምጸ ታዕቅቦ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ መሾሙን ከዞኑ ያገኝነው መረጃ ያመላክታል፡፡

በሔኖክ ወ/ገብርኤል
ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply