አቶ መስፍን ጣሰው (Amhara) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ ******************************* የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቶ መስፍን ጣሰውን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ። አቶ መስፍን በቶጎ የኤስካይ (ASKY) ኃላፊ በመሆን እየሰሩ ይገኛሉ። አቶ መስፍን ጣሰው በአየር መንገዱ ለ38 ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን አየር መንገዱ በተጨማሪም የቦርድ አባላቱን በአዲስ መልክ ያዋቀረ ሲሆን አቶ ግርማ ዋቄ የቦርድ ሰብሳቢ፣ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ፣ አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ፣ አቶ ታደሰ ጥላሁን እና አቶ ረታና አቶ አለማየሁ አባላት ሆነዋል። የኢትዮጵያ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply