አቶ ስብሐት ነጋና ሌሎችም በመከላከያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ – BBC News አማርኛ

አቶ ስብሐት ነጋና ሌሎችም በመከላከያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/37A6/production/_109264241_2c42a5c2-cb61-436a-9529-bba642ea531f.jpg

በፌደራል መንግሥቱ ሲፈለጉ ከቆዩት ከፍተኛ የህወሓት አመራሮች መካከል አቶ ስብሐት ነጋና (አቦይ ስብሐት) ሌሎች ወታደራዊ መኮንኖች በአገሪቱ ሠራዊት ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። ከአቶ ስብሐት በተጨማሪ የቀድሞ የአገሪቱ መከላከያ ሠራዊት አባላት የነበሩና የከዱ ሌሎች የህወሓት ወታደራዊ መኮንኖችም በቁጥጥር ስር ውለዋል ተብሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply