አቶ ብናልፍ አንዷለም (የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት ሀላፊ) ፋኖን አትደግፉ አሉ !

ዘማቾችን በተመለከተ – ከብናልፍ አንዷለም  አሸባሪው ህወሓት አማራ እና አፋር ክልሎችን በመውረር ያለ የሌለውን የህዝብ እና የመንግሥት ሀብት እየዘረፈ፣ ዜጎችን እየገደለ፣ ሴቶቻችንን እየደፈረ ነው። ይሄን አሸባሪ ኃይል ወደ መጣበት ለመመለስ ሁሉም የመንግሥት የጸጥታ አካላት ርብርብ እያደረጉ ሲሆን ህዝባችንም በተለይ ወጣቱ በቡድን በቡድን እየሆነ ግንባር በመግባት እየተፋለመ ነው። የአፋር ህዝብ ወጣት አዛውንት ሳይል በክልሉ ልዩ ኃይል ስር በአንድ ተንቀሳቅሶ ጠላቱን እየመከተ ነው። በአማራ ክልል በኩልም ገበሬው እና ወጣቱ በተመሳሳይ ከመከላከያ ሰራዊት ጋር ተናበው እየሰሩ ነው። ሆኖም …

Source: Link to the Post

Leave a Reply