አቶ ተመስገን ከፋኖ መሪ ጋር !

በርካታ ሰው በ አቶ ተመስገን እና አርበኛ መሳፍንት አብሮ መታየት ሲገራረሙ እያየሁ ነው…በግሌ ግን በዚህ ስአት እንደ አማራ የተከፈተብንን የዘር ፍጅት ለመቀልበስ ልዩነቶችን በይደር አስቀምጦ እንደ አማራ በአንድነት መቆም ጊዜው የሚጠይቀው አማራዊ ግዴታ ነውና አልተገረምኩም ሁላችንም ቅድሚያ እንደ አማራ ከመቸውም ጊዜ በከፋ ሁኔታ የተደገሰልንን ጥፋት መመለስ ላይ መረባረብ ተገቢ እና ለነገ የማይተው ነው እላለሁ።ለማንኛውም ይበል የሚያስብል ነው!

Source: Link to the Post

Leave a Reply