አቶ ነብዩ ተድላ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ሆነው ተሾሙአቶ ነብዩ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ለ22 ዓመታት በዋናው መስሪያ ቤት እና ሚሲዮን ጽህፈት ቤቶች ሲሰሩ ቆይተዋል።በተጨማሪም በምክ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/A2cb7bei9ox_kzzkgJvD5xxEe8oKeXpR2mGMIJgBG-_rr-qo5Q8YV6KIjIsFvSaLqBgFFw0JKqdttV1pBaGr-4WLDISpwlKdGD9VBUCykDLh6r8GB2M7wApBeDXDvNU8VQoWF-RRdyOFkyl7uuE7LWtS9lXI2CdF-DpXe-bl14kvindHaoQ0514JUXvT0VeoQ2d-rW-Ti_zZZ5nWM1Fkmb12JdiTeWKx3HnILzecGIev1AEJF_bOALZhhLEu2o25Q8Sps_OTrutMpVWf-ykAcycAF4rxPFU8XM8dVPdoBMVoHOeJXhRJx__4Dz5trAQ5KI-7WE1Zr25aBwpp2pgaUQ.jpg

አቶ ነብዩ ተድላ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ሆነው ተሾሙ

አቶ ነብዩ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ለ22 ዓመታት በዋናው መስሪያ ቤት እና ሚሲዮን ጽህፈት ቤቶች ሲሰሩ ቆይተዋል።

በተጨማሪም በምክትል ቃል አቀባይነት መስራታቸውም ተገልጿል።

አቶ ነብዩ በኒዮርክ፣ ሪያድ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ሌሎችም ሀገራት እና ከተሞች በዲፕሎማትነት ማገልገላቸውን ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል።

አቶ ነብዩ በዛሬው ዕለት ከውጭ ጉዳይ ቋሚ ዘጋቢዎች ጋር ተዋውቀዋል።

መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply