You are currently viewing አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ በድጋሚ ታገቱ የአማራ ሚዲያ ማእከል የካቲት 11 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ የባልደራስ የምክር ቤት አባል እና ንቁ ተሳታፊ የሆኑት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ዛሬ የካ…

አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ በድጋሚ ታገቱ የአማራ ሚዲያ ማእከል የካቲት 11 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ የባልደራስ የምክር ቤት አባል እና ንቁ ተሳታፊ የሆኑት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ዛሬ የካ…

አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ በድጋሚ ታገቱ የአማራ ሚዲያ ማእከል የካቲት 11 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ የባልደራስ የምክር ቤት አባል እና ንቁ ተሳታፊ የሆኑት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ዛሬ የካቲት 11/2015ዓ.ም፤ የደምብ ልብስ ባለበሱ ሲቪል ፖሊሶች ታግተው ወዳልታወቀ ቦታ ተወስደዋል። ከሁለት ቀናት በፊት ከህገወጥ እስር በፍ/ቤት ውሳኔ መለቀቃቸው ይታወሳል። በእስር ግዜያቸውም የአንገት ማህተባቸውን ከመበጠስ ጀምሮ ሌሎች በደሎች እንደደረሰባቸው አሳውቀው ነበር። ከአቶ ናትናኤል በተጨማሪም የፓርቲው የድርጅት ጉዳይ ኃለፊ እና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባሉ አቶ ስንታየሁ ቸኮል በግፍ ታስረው በአዋሽ አርባ እንደሚገኙ ይታወቃል። እስካሁንም ለፍ/ቤት አልቀረቡም። ይህም የኦህዴድ-ብልፅግና መንግስት ቀን-በቀን አንባገነንነቱን እየገፋበት መሄዱን ያሳያል። ፓርቲያችን ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የግፍ እስረኞቹ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ያሳስባል ሲል ባልደራስ ገልፁዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply