ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌድሪ ገንዘብ ሚኒስተር ሚኒስትር አህመድ ሽዴ እና በባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) የሚመራው የፌደራል ፣የክልልና የከተማ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በባሕር ዳር ከተማ ያለውን የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት የስራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። ልዑኩ በከተማ አስተዳደሩም ሆነ በአለም ባንክ በጀት እየተገነቡ ያሉ የአረንጓዴ ልማት ስራዎችንና በግለሠቦች እየተሠሩ ያሉ “የሌማት ቱሩፋት” […]
Source: Link to the Post